#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት

2 responses to “#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት”

  1. dawtm317aa0e1ce Avatar
    dawtm317aa0e1ce

    አዲስ አበባን ነዋሪዎቿን ህልውናዋን ማንነቷን ለማጥፋት ከዘር ጭፍጨፋ ባልተናነሰ መልኩ የሚደረግብን ዘመቻ በትግላችን እናቆመዋለን:: የአዲስ አበባ ህዝብ በህገመንግስቱ የተገለለና እራሱን እንደሌላው ህዝብ ለማየት እድል ያላገኘ በምስለኔና እናውቅልሀለን በሚሉ ሰዎች መመራቷ ይሄን አደጋ ፈጥሮብናል:: አዲስ አበባን በትግላችን እናቆማታለን ወደቀድሞ ክብሯ እንመልሳታለን::

    Liked by 1 person

    1. እውነት ነው የሁላችንም ህብረት እና አንድነት ለከተማችን የሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ነን።

      Like

Leave a reply to dawtm317aa0e1ce Cancel reply