አዲስ አበባን ነዋሪዎቿን ህልውናዋን ማንነቷን ለማጥፋት ከዘር ጭፍጨፋ ባልተናነሰ መልኩ የሚደረግብን ዘመቻ በትግላችን እናቆመዋለን:: የአዲስ አበባ ህዝብ በህገመንግስቱ የተገለለና እራሱን እንደሌላው ህዝብ ለማየት እድል ያላገኘ በምስለኔና እናውቅልሀለን በሚሉ ሰዎች መመራቷ ይሄን አደጋ ፈጥሮብናል:: አዲስ አበባን በትግላችን እናቆማታለን ወደቀድሞ ክብሯ እንመልሳታለን::
LikeLiked by 1 person
እውነት ነው የሁላችንም ህብረት እና አንድነት ለከተማችን የሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰዓት ላይ ነን።
LikeLike
Δ
Leave a reply to aradahibret Cancel reply